ዘረኝነት በስፖርቱ ዓለም
Forum rules
NO Rated R Pictures! please.
NO Rated R Pictures! please.
- Ethiopian News
- Leader
- Posts: 967
- Joined: 19 Aug 2009 17:01
- Contact:
ዘረኝነት በስፖርቱ ዓለም
ሰሞኑን በስፖርቱ አካባቢ ዘረኝነት እየተንጸባረቀ ነዉ። በስፓኙ ታዋቂ ባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድኑ ተጫዋች የሆነ ብራዚላዊዉ ዳኒ አልቬን ኳስ ሜዳ ዉስጥ የተወረወረበትን ሙዝ አንስቶ በመቅመስ ዘነኞቹን ተሳልቆባቸዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ደግሞ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት የስፖርት ዓይነቶች አንዱ በሆነዉ ቅርጫት ኳስ የአንድ ክለብ ኃላፊ የሰነዘሩት ዘረኛ አስተያየት በሰፊዉ እያነጋገረ ይገኛል። ተክሌ የኋላ የዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢያችንን አበበ ፈለቀን ጉዳዩን በማንሳት በስልክ አነጋግሮታል።
አበበ ፈለቀ/ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ