ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

Love, Relationship, Habesha intimate, Ethiopian girls,
ፍቅር ፣ ጋብቻ :ጉዋደኝነት: እንተዋወቅ:
Forum rules
NO Rated R Pictures! please. :)
User avatar
Ethiopian News
Leader
Leader
Posts: 967
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

Unread post by Ethiopian News »

አንዳንድ ሰዎች መርጠው ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ቅርብ ጊዜ ከጥሩ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ በመውጣታቸው ምክንያት እና የሚመስላቸውን ሰው እስከሚያገኙ ድረስ ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የዚህ ፅሑፍ አላማ ብቸኛ ሆኑ ወንዶችን እና ሴቶችን በሙሉ አንድ ሳጥን ውስጥ ጨምሮ ብቸኛ ልትኑ የቻላችሁት በዚህ በዚህ ምክንያት ነው ማለት አይደለም፡፡ ይልቁንም ዕድሜያችሁ ከ30 በላይ የሆነ እንደሆነ እና እንዴት እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኛ ልሆን ቻልኩ? የሚለው ጥያቄ እንቆቅልሽ ከሆነባቸው ለጥያቄያችሁ መልስ ሊሆኑ የሚችሉ ውስጣችሁ የሚገኙ ያልተለመዱ ምላሾችን እነሆ ብለናል፡፡
ከተቃራኒ ፆታ ፍቅር ግንኙነት ጋር በተያያዘ የትኛውም ሰው ቢሆን እንደው አንድም ጊዜ እንኳ ተጎድቼ አላውቅም ለማለት ይቸገራል፡፡ የሆነ ጊዜ ላይ ሰዎች መራራት ሊሳናቸው፣ ራስ ወዳድ ሊሆኑ እና ልትጎዱ ትችላላች፡፡ በዚህ ወቅት ታዲያ ‹‹የእኔ ጥፋት ነው›› የሚል ድምዳሜ ላይ መድረስ ትክክል አይደለም፡፡ የሆነ ሆኖ ግን እውነታው ምንድን ነው? አብዛኞቻችን ከምናስበው በላይ የፍቅር ህይወታችን ላይ የቁጥጥር ኃይል አለን፡፡ ምንም እንኳ ብዙ ጊዜ ብንዘነጋውም ሁላችንም አውቀንም ይሁን ሳናውቅ የምንኖርበትን ዓለም እንፈጥራለን፡፡ ራሳችንን ሁል ጊዜ በተጎጂ መነፅር ለመመልከት አልያም ዕቅድ ያለው እና የገዛ ህይወቱን እጣ ፈንታ መቆጣጠር የሚችል ሰው በሚል መነፅር ራሳችንን ለመመልከት መምረጥ እንችላለን፡፡ መቆጣጠር የማንችለው ነገር ላይ ሳይሆን መቆጣጠር የምንችለው ነገር ላይ ትኩረተ ሰጠን ስናይ 8 ምክንያቶን አናያለን አነሱም
1-ማስተባበያዎሽ 2-ጤናማ ያልሆነ መሳሳብ 3-መቀራረብን መፍራት 4-ሲበዛ መራጭ መሆን 5-ዝቅተኛ በራስ መተማመን 6-ፉክክርን መፍራት 7-መገለልና ልማድ 8-ህግ ማዉጣትና ማጥበቅ ናሽዉ
ለተጨማሪ ንባብ ይህን ይጫኑ
Post Reply

Return to “Ethio Love ...ኢትዮ ፍቅር”