የጀምጀም ልጆች መገናኛ

Forum rules
No cursing, bad language and offend other users !
No pornographic images or links!
This forum monitored regularly. We will BAN users without warning for not obeying rules.
እባክዎ የፎረሙን ህጎች ያክብሩ::
Bale-Suk
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 11
Joined: 28 Mar 2013 12:27
Contact:

Re: የጀምጀም ልጆች መገናኛ

Unread post by Bale-Suk » 14 Sep 2013 03:24

ወንድሜ ጅግሳ
ቤውነት በጣም የሚያናድድና የሚያሳዝን ጉዳይ ነው ያነሕው
ግን አትፍረድባቸው
የፌስ-ቡኩ በልጦባቸው ነው
እሱን ነገር ካላጠፋን ማንም እዚህ አይመጣም
ከምር
ለማንኛውም እንኳን አደረሰን
እኔንና አንተን
ቺርስ

አንፈራራ
Runner
Runner
Posts: 50
Joined: 03 Jan 2012 12:51
Contact:

Re: የጀምጀም ልጆች መገናኛ

Unread post by አንፈራራ » 14 Sep 2013 11:41

ኡ! ጂግሳና ባለሱቅ!


በእውነት ብትናደዱ አይፈረድባችሁም፣ ቢያንስ ቢያንስ "እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ" መባባል ነበረብን።


በፌስቡክ ላይ የአዶላ ሻይ ቤት ስላለ አብዛኛው ሰው ያቀናው ወደዚያው ነው። ሆኖም ሰፋ ያለ ውይይት ለማካሄድ ይኸኛው ቤት ይሻል ነበር።


ግን ታዲያ ስው ሲጠፋ ምን ማድረግ ይቻላል? ቀና ልቦና ይስጣቸው ከማለት በስተቀር። :)


ለማኛውም ሁላችንም እንኳን በሰላም ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን

ራስብሩ
Starter
Starter
Posts: 23
Joined: 03 Jan 2012 09:45
Contact:

Re: የጀምጀም ልጆች መገናኛ

Unread post by ራስብሩ » 30 Mar 2014 10:19

i cant write in Amharic

Post Reply

Return to “የጀምጀም ልጆች መገናኛ”