Page 1 of 1

የበሰበሰ መንግስትና ፌደራሎች

Posted: 14 Sep 2016 23:05
by nebex

ፌደራሎች ናቸው አንዱን ዘቅዝቀው ርህራሄ በሌለው መልኩ እየቀጠቀጡት እያለ:-

"ምን አድርጌ ነው እንዲህ የምታሰቃዩኝ?"
<<እንዴት በአደባባይ የበሰበሰ መንግስት ትላለህ?>>
"የትኛውን መንግስት እንዳልኩ ሳታውቁ ለምን ትቀጠቅጡኛላችሁ?"
.
.
.
.
<<ከዚህ ሌላ የበሰበሰ መንግስት አለ!?>> ብለው ቅጥቀጣቸውን ቀጠሉ።