የአዉሮጳ ኅብረት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነዉን የሙስና ዘገባ ሰሞኑን ብራስልስ ላይ ይፋ አድርጓል።
በ28 አባል ሃገራት ያለዉን የሙስና ሁኔታ ያጠናቀረዉ ይህ የኅብረቱ ኮሚሽና ጥናታዊ ዘገባ ሙስና በአዉሮጳ ኅብረትም እየተስፋፋ በመሄድ ላይ መሆኑን አመልክቷል። በዚህ ምክንያትም የኅብረቱ አባል ሃገራት በዓመት አንድ መቶ ሃያ ቢሊዮን ዩሮ በሙስና እንደሚያጡ አስታዉቋል።
ለተጨማሪ ንባብ ይህን ይጫኑ