እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Love, Relationship, Habesha intimate, Ethiopian girls,
ፍቅር ፣ ጋብቻ :ጉዋደኝነት: እንተዋወቅ:
Forum rules
NO Rated R Pictures! please. :)
Post Reply
User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by morefun » 25 Oct 2009 09:54

እውነተኛ ፍቅር ማለት..... :?: :?: :?:

ብዙ ሰዎች ፍቅር ድሮ ቀረ :D ሲሉ እንሰማለን አንዳንዶች ደግሞ ፍቅር የሚባል ነገር የለም :o ይላሉ....አብዛኛዎቹ ደግሞ እውነተኛ ፍቅር የለም :lol: ሲሉ ይደመጣሉ....

እርስዎስ ምን ይላሉ.... :roll:

እውነተኛ ፍቅር የሚባል ነገር አለ ካለ እርስዎ እንዴት ይገልፁታል..... :?: :)

Image


User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by selam » 26 Oct 2009 22:44

Love is patient, love is kind. It does not envy, it does not boast, it is not proud. It is not rude, it is not self-seeking, it is not easily angered, it keeps no record of wrongs. Love does not delight in evil but rejoices with the truth. It always protects, always trusts, always hopes, always perseveres.TRUE, Love never fails. :!: :!: :lol: :lol:

Image :P :P

bekalu
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 8
Joined: 08 Sep 2009 09:51
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by bekalu » 07 Nov 2009 00:40

ምነው ሰዉ ዝም አለ....አረ አውሩ..... :o :o :o :o :o :o :o

ስለፍቅር ስናወራ አንዱ የአለኝ ነገር ትዝ አለኝ ‹ፍቅር ማለት ፍቅር ነው ሲይዝህ ነው ነገሩ የሚገባ› :P :P :P :P

እውነቱን ይመስለኛል....እስቲ አፍቅራችሁ ያያችሁትን ተናገሩ..... :roll: :roll: :roll:

በፍቅር ውስጥ ሶስት አይነት ሰው አለ...
1.የገባው :lol:
2.ያልገባውና :lol:
3.ግራ የገባው.... :lol: ቂቂቂቂቂቂ እርሶ ከየትኛው ነዎት.....

ግን ግን እውነተኛ አፍቃሪ ምን አይነት ስብዕና አለው :?: ...በዚህ ዘመንስ እውነተኛ አፍቃሪና እውነተኛ አፍቃሪት ማግኘት ይቻላል :?: ....ለምን.... :?:

እናመሰግናለን

fikir
Posts: 1
Joined: 07 Nov 2009 02:05
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by fikir » 07 Nov 2009 02:19

i wanna know how it look like kkkkkkkkkkkkkk :lol:

Martha
ጀማሪ Starter
ጀማሪ Starter
Posts: 7
Joined: 24 Sep 2009 18:12
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by Martha » 07 Nov 2009 16:33

እውነተኛ ፍቅር አለ ማለት የምችለው የእግዝያብሄርን ፍቅር ብቻ ነው።

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by morefun » 08 Nov 2009 10:58

Martha :o :o we talk in here not about regious(spritual) :oops: :oops: topics we talk in here about True Love Between Men & Women

so put ur ideas in here.....


I think True Lover is love the world not only single girl or boy...all of the world like Jesus!!! :P :P

Image


User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by selam » 16 Nov 2009 19:11

ክፉ ክፉውን Aሰትቶ መልካም መልካሙን የሚያሳይ
የማያስመካ የማያስታብይ
የማያቀናና የሚያስታግስ
የማያበሳጭ የሚያሰኝ ደስ
ይድላኝ የማይል የሚያስተዛዝን
ለጠላት ምሕረት የሚያስለምን
በሁሉ የሚጸና የሚያምን
የማያሳስብ ክፉ ነገር
ተስፋ የሚያደርግ የማይሻር
Eውነተኛው ፍቅር ደገኛው
ልብ Eንበል Eንደዚህ ነው። :lol: :lol:

User avatar
morefun
Leader
Leader
Posts: 152
Joined: 06 Sep 2009 01:52
Contact:

Re: እውነተኛ ፍቅር ማለት.....

Unread post by morefun » 28 Nov 2009 10:13

ሰላም ስለግጥምሽ ውይም ስለግጥምህ እናመሰግናለን :D

Image


Post Reply

Return to “Ethio Love ...ኢትዮ ፍቅር”