የበዕውቀቱ ሥዩም አዲስ መጽሐፍ “ከአሜን ባሻገር”

ግጥሞች፣ታሪኮች፣ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች
Poems,Short stories, graphics,pictures,musics,Technology
selam sew
Leader
Leader
Posts: 599
Joined: 08 Feb 2011 11:14
Contact:

የበዕውቀቱ ሥዩም አዲስ መጽሐፍ “ከአሜን ባሻገር”

Unread post by selam sew » 01 Feb 2016 17:00

የበዕውቀቱ ሥዩም አዲስ መጽሐፍ “ከአሜን ባሻገር” በገበያ ላይ ዋለ::

“ከአሜን ባሻገር” በድሮና በዘንድሮ ይመላለሳል። የዘመናችንን ዐበይት ጉዳዮች ይዳስሳል።
“ከአሜን ባሻገር” ሃያ ምናብ አሳሽ፥ልብ ዳሳሽ፥ አዕምሮ ፈታሽ፥ ዋዘኛ እና ምፀተኛ ድርሰቶችን ይዟል።
ድርሰቶቹ ጉዞ ቀመስ፥ ፖለቲካ ለበስ፥ ታሪክ ጠቀስ ናቸው።
በጉዞ ቀመስ ተረኮቹ ዕይታው የቀሰቀሰበትን ሐሳቦች ያወጋናል።
የፖለቲካ ለበስ መጣጥፎቹም “…የእንጉርጉሮ እና የልግጫ ድብልቅ…” ናቸው ይለናል።
በታሪክ ጠቀስ መጣጥፎቹ የታላላቅ ኢትዮጵያውያንን ገድል ያወሳልናል።
መጽሃፉን አሁኑኑ አዘው ያንብቡ
Bewketu-Seyoum-new-book-KeAmen-bashager-OrderNow

Post Reply

Return to “Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤”