የአብዮቱ ቀልዶች

Post Reply
User avatar
selam
Leader
Leader
Posts: 175
Joined: 25 Aug 2009 01:59
Contact:

የአብዮቱ ቀልዶች

Unread post by selam » 14 Jan 2010 20:22

የአብዮቱ ቀልዶች

  [justify]ቆጥረን አልተረከብን[/justify]
  [justify]በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መንገድ 500 ሰዎች በአንድ ባቡር አደጋ ሕይወታቸው ያልፋል፡፡ በሰሜን ያለው ጦርነትም በየጊዜው ሰው ይጨርሳል.. በአንድ ወቅት አካባቢ በእሳት ቃጠሎ ሰው አለቀብን.. ሀያ ሰዎች ሕይወታቸው ያልፋል ነገሩ ያሳዘነው ፍቅረ ስላሴ ወደ ቤተ መንግስቱ ቀርቦ እግዚአብሔር ከፋብን የጦርነቱ አንሶ በባቡር አደጋ በእሳት ቃጠሎ ሰው አለቀብን ይለዋል፡፡ መንግስቱም በንቀት ..ምን አስጨነቀህ ሥልጣን ስንይዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ቆጥረን አልተረከብንU::አለ.. ይባላል፡፡[/justify]
  [justify][/justify]
  [justify]ቴዎድሮስ አውሮፕላን አጥቶ ነው[/justify]
  [justify]መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኮብሎ ወደ ሀራራሬ ሲጓዝ ኬኒያ እንደደረሰ ጋዜጠኞች ..ምነው የቴዎድሮስን ፅዋ እቀበላለሁ ብለው አልነበር.. ብለው ይጠይቁታል፡፡ እሱም ሲመልስ ..ቴዎድሮስ አይሮፕላን አጥቶ ነው እራራሱን የገደለው.. አለ ይባላል፡፡[/justify]
  [justify]እንኳን በዚህ አለፈለት[/justify]
  [justify]የመንግስቱ ኃ/ማርያም የቅርብ ሥራራ ዘመድ በሞት ተለዩና ዘመድ አዝማድ ተሰበሰበ፡፡ ፈራራ ተባ እያለ ቆይቶ ለመንግስቱ ያረዱታል፡፡ በዚህን ጊዜ መንግስቱ ፈገግ በማለት ..እኔስ መጥፎ ሕልም አልሜለት ነበር እንኳን በዚህ አለፈለት.. አለ ይባላል፡፡[/justify]
  [justify]አተረፍርኩ እንጂ አጎደልኩ[/justify]
  [justify]ጦርነቱ እየሰፋና ረሀቡ እየተጠናከረ በመሄዱ ምክንያት ነገሩ የከነከናቸው ደበላ ዲንሳ ኧረ ጓድ መንግስቱ ጦርነቱ እየከፋ ረሀቡም እየጠና በመሄዱ ሕዝኑ እኮ እጅግ በከፋ ሁኔታ እያለቀ ነውና ለችግሩ ብልሃት ይፈለግለት ይላሉ፡፡ ..ለመሆኑ ደበላ አብዮቱ ሲፈነዳ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስንት ነበር፡፡ ሲሉ በቁጣ ይናገራራሉ፡፡ ደበላም መልሰው ..ጌታዬVሚሊዮን ሕዝብ ነበር.. ይላሉ ጓድ መንግስቱ አይኑን እያጉረጠረጠ ታዲያ አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ 50 ሚሊዮን ደርሷል አይደለም አተረፍኩ እንጂ መቼ አጎደልኩ ሲል በቁጣ ይመልሳሉ፡፡[/justify]
  [justify]..እንዴ አምስት ሺህ እኮ....[/justify]
  ሊቀመንበር መንግስቱ ባኞ ቤት ገብተው ገላቸውን ሲታጠቡ እንዳሉ አውልቀው ያስቀመጡት ሰዓት በአረፋ ይሸፈናል፡፡ ይህኔ ሊቀመንበሩ በስጦታ ያገኙትን ሰዓት ጠፍቷልና ሌቦች ይፈለጉ ሲሉ፣ ለደህንነት ይደውላሉ፤ በመካከሉ አረፋው ሲሟሽሽ ሰዓቱ ይገኝና እንደገና ስልክ ለደህንነት ይደውላሉ፤ ..ሰዓቱ ተገኝቷል ተወው.. ይላሉ፡፡ ሰሞኑን ልተወው ጌታዬ አምስት ሺህ ተይዘው ሰዓቱን ለመስረቃቸው አምነው አምስት ሺህ ደግሞ እያመኑ ነው ምርመራራው ቀጥሏል.. ብሎ መለሰላቸው ይባላል፡፡ምንጭ፡-የአብዮቱቀልዶች

  mic
  Posts: 3
  Joined: 25 Sep 2010 14:08
  Contact:

  Re: የአብዮቱ ቀልዶች

  Unread post by mic » 25 Sep 2010 15:09

  selam wrote:

   Return to “Jokes and Funny stuff ...ቀልዶች እና አዝናኝ ርዕሶች”