~ ቀልድ ~
ሚስት-: የኔ ቆንጆ የቤታችን በር ተሠብሯል እስኪ ስራዉ
ባል-: ስታዪኝ አናፂ መስላለዉ? በማለት ወደ ስራ ይሔድና
ማታ ተመልሶ ሢመጣ ተሠርቶ ያገኘዋል
ባል-: ማነዉ በሩን የሠራዉ?
ሚስት-: ጎረቤታችን
ባል-: ለሠራበት ምን ሠጠሽዉ?
ሚስት-: አንሦላ እንጋፈፍ ወይም ዳቦ ጋግረሽ ስጪኝ አለኝ
ባል-: እና ዳቦ ጋግረሽ ሠጠሽዉ ማር?
....
....
..
...
.
..
....
ሚስት-: ስታየኝ ዳቦ ጋጋሪ መስላለዉ !!!