ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ
----
ልጁ የሴት ጓደኛ የለውም ...ጥሎበት ሴቶች ደግሞ ብዙም
አይቀርቡትም ! የሴት ጓደኛ ያላገኘሁት ተክለ ሰውነቴ ከሲታ
በመሆኑ ነው ብሎ ያስብና ጂም ለመስራት እስፖርት ቤት
ይሄዳል...እንደደረሰም አንድ ከባድ ብረት ማሽን የሚያነሳ
ሰውን ያገኝና እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል :-
ልጁ:- " ይቅርታ የኔ ወንድም ሴቶችን ለመማረክ እና ወደኔ
እንዲሳቡ የትኛውን ማሽን ብጠቀም ይሻላል ?"
ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ???
.
.
.
.
እዛ በር ላይ ያለውን ኤቲኤም(ATM) ማሽን ተጠቀም! "
ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ
- Ethiopian News
- Leader
- Posts: 967
- Joined: 19 Aug 2009 17:01
- Contact: