ሰበር ዜና- ከሰባ ደረጃ
- Ethiopian News
- Leader
- Posts: 967
- Joined: 19 Aug 2009 17:01
- Contact:
ሰበር ዜና- ከሰባ ደረጃ
ሰበር ዜና
የ Teddy Afro አዲስ ነጠላ ዜማ ‹‹በ70 ደረጃ›› ቅኔ እስኪፈታ ፣ በተለይም ይቺ ‹‹ታም! ታራራም! ታራራም!››
እያለ የሚያሰማት የክላሺንኮቭ ድምፅ ትርጉሟ እስኪታወቅ ድረስ በ70 ደረጃ በኩል አድርጎ ህገመንግስቱን
በሀይል ለመናድ የሚጥር ሰው እንዳይኖር በቂ ዝግጅት መደረጉን የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረኃይል አስታወቀ፡፡
ምስል ከመሣፍንትና ሰላም ለሀገሬ
Teddy Afro Single Beseba Dereja " Taram Tararam"