Page 1 of 1

ወይ ጥጋብ !

Posted: 07 Aug 2014 16:45
by zeru
ወይ ጥጋብ!¡! ______
አንቺ ስመ-መልካም..አንቺ ባለዝና
የአፍሪካ መዲና..ውዴ አዲስ አበባ
ዘንድሮም..እንዳምና..
ከባቡሩ በፊት..አሰኘሽ ወይ ጀልባ?!?
* * *
___ ፋሲል ተካልኝ አደሬ ___

Image

source: facebook