ሴትዮዋ በቀይ ፈንታ አረንጓዴ ልፕስቲክ ተቀብታ ወደ ገበያ ስታቀና ያዩዋት ሰዎች ሁሉ ምነው ሴትዬዋ አበደች እንዴ እያሉ ይስቁባታል።በዚህ ሁኔታ ብዙ ሰዎችን ካሳለፈች ቡኃላ የሚያውቋት ሰዎች ሲያይዋት ከንፈርዋን አረንጓዴ ቀለም ነው የተቀባችው ባሏ ደግሞ ሹፌር ነው።ሰዎቹም ምነው ይኅንን አረንጓዴ ቀለም ልፕስቲክ ተቀባሽ??ስው እኮ የሚስቅብሽ ቀይ ልፕስቲክ መቀባት ነበረባት እያለ ነው ሲሏት እሷም ቀበል አድርጋ ባለቤቴ ሾፌር ስለሆነ የተከለከለ እንዳይመስለው ነው።

አለች ይባላል
« ምንጭ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ለእኍድ የሬድዮ መዝናኛ ካቀረቡት ተብሎ በ ቪ ኦ ኤ የሰማሁት ነው »