የአማርኛ መዝገበ ቃላት በነጻ Microsoft Office 2013 ላይ ተለቀቀ Abyssinica Dictionary App

New Tech, Q&A , Softwares, Help ... ቴክኖሎጂ እና ተያያዥ ርዕሶች
User avatar
zeru
Leader
Leader
Posts: 952
Joined: 19 Aug 2009 17:01
Contact:

የአማርኛ መዝገበ ቃላት በነጻ Microsoft Office 2013 ላይ ተለቀቀ Abyssinica Dictionary App

Unread postby zeru » 27 Nov 2014 15:04

በዓለም ላይ ግዙፉና ዘመናዊው የአማርኛ መዝገበ ቃላት በነጻ Microsoft Office 2013 ላይ ተለቀቀ:: እባክዎ download ያድርጉ::
Microsoft Office 2013 (word, excel, Power point,_ ላይ ሆነው የእንግሊዘኛ ቃላትን ፍቺ ባማርኛ እንዲሁም ያማርኛ ቃላትን የንግሊዘኛ ትርጉም ያገኛሉ::
Abyssinica በመባል የሚታወቀው ይሄ መዝገበ ቃላት በkekros systems የተዘጋጀ ሲሆን ማይክሮ ሶስፍት ወርድ : ኤክሴል እና ፓወር ፖይንት ላይ ሆነው የንግሊዘኛ ቃላትን የአማርኛ ፍቺ እንዲያገኙ ያስችሎታል:: በግባጩም ማናቸውንም አይነት የአማርኛ ቃላት የ እንግሊዘኛ ፍቺ አዛው ላይ ይሰጦታል:: እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይመለከቱ::
ይህም አፕሊኬሽን ለመጠቀም ግን Microsoft 2013 ወይም ከዛ በላይ ያሉ የ ኦፊስ ውጤቶችን መጫንዎን ያረጋግጡ::

The Abyssinica Dictionary App is Amharic - English bilingual Reference Dictionary. It helps you to translate a word into English or Amharic within Microsoft Word, PowerPoint and Excel documents.

Select a word in a document or type the word in the search field. Abyssinica displays definitions of the word and Wikipedia entries in Amharic and English.
Image

Return to “Technology, Softwares & IT Related ...ቴክኖሎጂ ነክ አምዶች”